መግቢያ

ክለሳ
  • ባለፈው ሳምንት እንድታመሰግን ያደረጉ ምን ምን ነበሩ?
  • ያስቸገረህ/ሽ ነገር አለ? እንዴት እንርዳህ/ሽ?
  • ለህብረተሰባችን/ለግቢያችን/ለትምህርት ቤታችን ያስፈልጋሉ ብለህ/ሽ የምታስበው/ቢው ነገር አለ?

በሚያስፈልጉት ነገሮች ሁሉ ላይ ለርስ በርሳችን መፀለይ አስፈላጊ ነው::

ትኩረት

ነጥብ 1: እግዝአብሔር ይወድሃል/ሻል እርሱ የፈጠረህ/ሽ በግልህ/ሽ እርሱን እንድታውቅ/ቂ ነው::

ነጥብ 2: በኃጥአታችን ምክንያት ከእግዝአብሔር ስለተለየን: እርሱን ማወቅ እና ፍቅሩን መለማመድ አንችልም::

ነጥብ 3: ከእግዝአብሔር ለኃጥአታችን የተሰጠን ብቸኛ መፍትሄ ኢየሱስ ነው:: ከርሱ በስተቀር እግዝአብሔርን ማወቅ: ፍቅሩንና ምህረቱንም መቀበል አንችልም::

ነጥብ 4: አዳኛችን እና ጌታችን አድርገን በማመን ለኢየሱስ መልስ መስጠት ወይም መቀበል አለብን:: ያኔ ብቻ ነው እግዝአብሔርን በግላችን ማወቅ የምንችለው::

የህይወቴ ምስክርነት

  • ህይወቴ ኢየሱስን ከመቀበሌ በፊት
  • ኢየሱስን እንዴት እንደ ተቀበልኩ
  • ኢየሱስን ከተቀበልኩት ህይወቴ እንዴት እንደ ተቀየረ
ትግበራ (ወደ ስራ መቀየር)

በጣም አስፈላጊ ነገር የተማርነውን ስራ ላይ ማዋልነው:: ይህን ለማድረግ ሁላችንም መረዳዳት አለብን:: እነኚ ጥያቄዎች ልረዱን ይችላሉ::

ለማተም ንድፍ አውርድ